=> የሚሸጥ ቤት አያት አካባቢ
=> B+ G+3 የሆነ 125 ካሬ
=> ቤዝመንት ላይ ዋና ኪችን 2 ክፍል ቤት 1መፀዳጃ እና መኪና ፓርክ
=> ግራውንድ ላይ ሳሎን 1 ምኝታ 1 መፀዳጃ እና 1መኪና ፓርክ
=> 1ኛ ላይ ማስተር ቤድሩም ከነ መልበሻ ክፍሉ /መታጠብያው እና 2 ምኝታ የጋራ መፀዳጃ
=> 2ኛ ላይ 3ምኝታ 1 መፀዳጃ እና ሰፊ ቴራስ
=> 3ኛ አንድ ክፍል ቤት ወይም ጸሎት ቤት
=> ዋጋ 28 ሚሊየን ድርድር አለው
Compare listings
Compare