የሚሸጥ G+ 4 መኖርያ ቤት
✨ልዩ እድል✨መገናኛ አካባቢ 500 ካሬ ሜትር
✨B+G+4+T
✨ሁለት መንገድ የያዘ
✨ለመኖርያነት የታነጸ ቅንጡ ቤት እፎይ ብለዉ ጊዜዎት የሚያሳልፉበት ባር ያለው
✨ቤዝመንት ሊፍት አለው
✨ቴራስ ላይ መዋኛ ገንዳ ያለው
✨ለመኖርያ ብዙ ክፍሎች አሉት
✨ከዋና መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ የሚገኝ
✨ሲኒማ አለው
✨ሰፊ ግቢ
✨ሁሉም ክሎች ባንኮኒ አላቸዉ
✨ዋጋ 190 million ድርድር በደንብ አለው
Compare listings
Compare